Ethiopianism

Showing posts with label አማራ. Show all posts
Showing posts with label አማራ. Show all posts

"ዶክተር ዐብይን መደገፋችን ዋጋ አስከፍሎናል" ከወልቃይት የተፈናቀለው ክንፈ ጥላሁን - ጋዜጠኛ ጌታቸው ሽፈራው

6:18 PM
~ አማራዎች ዶ/ር አብይን መደገፋችን ለጥቃት አጋልጦናል። ሰንደቅ አላማ፣ የዶ/ር ዐብይ ምስል ያለበት ቲ ሸርት፣ የአፄ ቴዎድሮስ ቲ ሸርት እንዲሁም ጃኖ የለበሰ ሰው "የአሸባሪ ልብስ የለበሰ" እየ...Read More

በዛሬው ዕለት በአማራ ክልል ከአስር በላይ በሚሆኑ ከተሞች ታላላቅ ሰልፎች ተደረጉ - ትንሳዔ

10:02 PM
በዛሬው ዕለት በአማራ ክልል ከአስር በላይ በሚሆኑ ከተሞች ታላላቅ ሰልፎች የተደረጉ ሲሆን ሁሉም ሰልፎች በሰላም መጠናቀቃቸውን በየስፍራው የሚገኙ ሪፖርተሮቻችን ዘግበዋል። በዛሬው ዕለት በአማራ ክልል...Read More

በራያ እና አካባቢው የሰላም ጉዳይ ላይ በክቡር ጠቅላይ ሚንስትሩ መሪነት ውይይት ተደርጓል

8:45 PM
አቶ ፍፁም አረጋ እንደገለፁት ክቡር ጠቅላይ ሚንስትር ዶ/ር አብይ አህመድ በዛሬው ዕለት ከክቡር ምክትል ጠቅላይ ሚንስትሩ ከአቶ ደመቅ መኮንን: ከኢፌዴሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እና የፌዴሬሽን ምክር ቤት...Read More

የአማራው ሰልፍ መንግስትን አስደንግጧል! አማራው ከዚህም በላይ መንግስትን ማስደንገጥ አለበት! ጌታቸው ሽፈራው

6:26 PM
ዶክተር አብይ አህመድ ወደ ስልጣን ሲመጣ ትልቅ ድጋፍ ከሰጠው መካከል የአማራው ሕዝብ አንዱና ዋነኛው ነው። ይሁንና ሰሞኑን የአማራው ሕዝብ በዶክተር አብይ አህመድ መንግስት ቅሬታ ገብቶታትል።   ቅሬታው...Read More

በአላማጣ የማንነት ጥያቄ ባነሱ ወጣቶችና በጸጥታ ኃይሎች መካከል በተፈጠረ ግጭት የሰዎች ህይወት ጠፋ - ቢቢሲ

3:03 PM
ትናንት በአላማጣ ከተማ በታጠቀ የልዩ ኃይልና በወጣቶች መካከል በተፈጠረው ግጭት አምስት ግለሰቦች በጥይት ተመትተው መሞታቸው የዓይን እማኞች ተናገሩ። ከጥቂት ወራት በፊት ጀምሮ የአላማጣ ከተማ ወጣቶች የማንነት ጥ...Read More