Ethiopianism

Showing posts with label ህወሀት. Show all posts
Showing posts with label ህወሀት. Show all posts

በኮሞሮስ ባንዲራ የሚቀዝፉት የሜቴክ መርከቦች እና በካሪቢያን ስም የምትቀዝፈው የኢትዮጵያ መርከብ (በማስረጃ የተደገፈ)

9:56 PM
(ስዩም ተሾመ) -  የፌደራል ዋና አቃቢ ህግ ሜቴክ ከተቋቋመበት ዓላማ ውጪ በገዛቸው ሁለት መርከቦች አማካኝነት በህግወጥ የንግድ እንቅስቃሴ መሰማራቱን ገልፆ እንደነበር ይታወሳል።   ሆኖም ግን በሜቴ...Read More

ሰበር ዜና፦ የጠፉት መርከቦች ቁጥር “አራት” ደረሰ! “ሜቴክ ይቅር በለኝ” ማለት አሁን ነው! ስዩም ተሾመ

9:21 PM
ነፃነት የተባለችው መርከብ  የኢትዮጵያ መርከቦች የሌላ ሀገር ሰንደቅ ዓላማ እያውለበለቡ በህገወጥ ንግድ የተሰማሩበት ሁኔታን ለመገንዘብ ከትላንት ማታ ጀምሮ ጥረት ሳደርግ ነበር።   አሁን ላይ ነ...Read More

ኤፈርትን የመሳሰሉ ኢንዶውመንቶች በቀጥታ የሚመለከታቸው የተመሰረቱበት ክልል ነው

10:37 PM
(ቢቢሲ አማርኛ) -  በቅርቡ በሙስና ተጠርጥረው የተያዙትን የሜቴክ አመራሮች እና ሌሎችም ሰራተኞች እስር ፖለቲካዊ አንድምታ የሌለው እንዲሁም የትኛውም ብሔር ላይ ያነጣጠረ እንዳልሆነ የፌደራል አቃቤ ህግ የህዝ...Read More

የባሕር ማዶ ደብዳቤ፣ የሕወሃት መግለጫና አዋጇን ይመለከታል (ቁጥር ፩) ከአቢቹ ነጋ

7:39 PM
ይድረስ ለውድ ኢትዮጵያዊያን ወገኖቸ ጉዳዮ፥ የሕወሃት መግለጫና አዋጇን ይመለከታል፤ ውድ ወገኖቸ። ይህን ደብዳቤ ከባሕር ማዶ ስልክ ደስታና ሀዘን፤ ናፍቆትና ሲቃ ተናንቀውኛል። በተለይ ጠ/ሚ ዓብይ የሚአደር...Read More

ኢትዮጵያን ለመዝረፍና ለማፍረስ የመጣ ቡድን ለሀገር እድገትና ብልፅግና ሰርቶ አያውቅም! ስዩም ተሾመ

7:05 PM
ዋልታ ቴሌቪዥን ከሜ/ጄ አበበ ተክለሃይማኖት (ጆቤ) ያደረገው ቃለ-ምልልስ ዛሬ ከምሽቱ 2፡30 ላይ እንደሚተላለፍ ለማሳወቅ በድረገፁ ላይ ያወጣውን ማስታወቂያ ስመለከት ደንገት ነገር ከጆሮዬ ጥልቅ አለ። በዚህ ማስ...Read More

ስለ ጎሳ ፖለቲካ ሲወራ ፌዴራሊዝሙን አደጋ ላይ ልትጥሉት ነው አትበሉ! – ያሬድ ኃይለማርያም

10:28 PM
ኢትዮጵያ በቋንቋ፣ በኃይማኖት፣ በባህል እና በሌሎች ማህበራዊ እሴቶች እጅግ የተሰበጣጠረ ሕዝብ ያለባት አገር እንደመሆኗ ሁሉንም ሕዝብ እኩል አከባብሮ እና አቻችሉ ሊያኖር የሚችል መንግስታዊ አወቃቀር ያስፈልጋታ...Read More