Ethiopianism

Showing posts with label የኔስ ሔዋን. Show all posts
Showing posts with label የኔስ ሔዋን. Show all posts

የኔስ ሔዋን ~ ክፍል - 5 [ከአስጌ]

9:33 PM
ብዙወች ጨርቃቼውን ጥለው አብደዋል። ግራ ተጋብተዋል። ጎዳና ወጥተዋል። ከአላማቼው ተሰናክለው በጫት በሲጋራ በሱስ ተጠምደዋል። ሰለዚህ ሜሮን ይህንን ነገር ባታስቢው ነበር እሚሻለው። ነገር ግን ሳታስቢው በደ...Read More

የኔስ ሔዋን ~ ክፍል - 4 [ከአስጌ]

6:31 PM
ደግሞ ሌላ ነው ስትባይ ስለ ፍቅር እሚያወራ መፅሀፍ ለመፈለግ እንዳትደክሚ መፅሀፉ { መምፈሳዊ } መፅሀፍ ነው። የምርህ ነው አለች መገመት ያልቻለችው ጓደኛየ። አወ የምሬን ነው። ለዛም ነው የገረመኝ። እርእሱ ነ...Read More

የኔስ ሔዋን ~ ክፍል - 3 [ከአስጌ]

3:24 PM
እንደገባው ቀጥታ ያንን ደብተር አወጣውት። የመጀመርያ እይታየም ከደብተሬ ውስጥ በሚያብለጨልጭ ነገር የታሸገ ስጦታ አየሁ። ያተገውን ነገር መፈታታት ስጀምር አንድ መፅሀፍ መሳይ ነገር በወረቀት ተጠቅልሎ ተመለከትኩ...Read More

የኔስ ሔዋን ~ ክፍል - 2 [ከአስጌ]

3:49 PM
7ኛ ክፍል ግን አንድ አዲስ ነገር ተከሰተ። የ7ኛ ክፍል ትምህርት ከጀመርን 2ወራትን አሳልፈናል። በነዚህ የሁለት ወራት የትምህርት ጊዜ ውስጥ በጓደኛየ አማካኝነት አንዲት ሴት ልጅ ጋ ተዋውቄ ነበር።   ...Read More

የኔስ ሔዋን ~ ክፍል - 1 [ከአስጌ]

5:38 PM
ከባህር ዳር ወደ አዲስ አበባ በመብረር ላይ ባለው የህዝብ ማመላለሻ መኪና ውስጥ ገብተን (ተሳፍረን) መጓዝ ከጀመትን 1፡00 ይሆነናል።   በጉዞው ውስጥ ሰወች የየራሳቸውን ምርጫ ተጠቅመው አንዳን...Read More