Ethiopianism

“ሰውን ማሸነፍ የሚቻለው በኃይል ሳይሆን በፍቅር ብቻ ነው”

“ሰውን ማሸነፍ የሚቻለው በኃይል ሳይሆን በፍቅር ብቻ ነው”
“ሰውን ማሸነፍ የሚቻለው 
በኃይል ሳይሆን 

በፍቅር ብቻ ነው”


በቃልህ ታምኜ 

እና ሌሎች 

በእሼ ማን ታዴ

በቃልህ ታምኜ

ለቃልህ ታምኜ…
(በአገኘሁ አሰግድ)
በአንዲት እርጉም ቀን ልቤ ፅድቅ ሻተ፣

ከመፅሐፍህ መሃል

የሚል ቃል ለነብሴ ሸተተ
"ግራህን ቢመቱ ቀኝ ስጥ"
በእፀድቃለሁ ሰበብ መስከኔን ወደዱ
እልፍ ጠላቶቼ መንገዴን ተረዱ
ሰው ማለት እንዲህ ነው! 

(ከገጣሚ ባዩዔል አያሌው)

eshe man tade

ሰው ማለት እንዲህ ነው! 
(ከገጣሚ ባዩዔል አያሌው)

 ሰው ማለት እንዲህ ነው! 
ተስፋ ያየ ‘ለታ ወደ ባንክ የሚሮጥ 
ገንዘብ ላይ ሀሳቡን ደርቦ ‘ሚቀመጥ 
አልኮል ላይ ተሳፍሮ ከሀሳብ የሚያመልጥ



ስመኘው የቀረ 

(ለኢ/ር ስመኘው) 
ገጣሚና ተራኪ እሼ ማን ታዴ

ስመኘው የቀረ


እናልማ ቢላቸው እንውረድ በረሃ 

ሃገሩን ለማቅናት ሳንል እህል ውሃ 
በሰው መሳይ አውሬ ዙሪያውን ተከቦ 
ወገን እንደሌለው ፍትህን ተርቦ 
እውነትን አምቆ በቃሉ የኖረ 
አለኝ አንድ ጀግና ስመኘው የቀረ

No comments