Ethiopianism

የራያ የማንነት ጥያቄ - ቪኦኤ

የራያ የማንነት ጥያቄ

የራያን የማንነት ጥያቄ በማንሳታችን በደል ተፈጸመብን ይላሉ፣ የጉዳዩ አስተባባሪዎችና አንዳንድ የአላማጣ ነዋሪዎች።

የራያን የማንነት ጥያቄ በማንሳታችን በደል ተፈጸመብን ይላሉ፣ የጉዳዩ አስተባባሪዎችና አንዳንድ የአላማጣ ነዋሪዎች።

እነዚህንና ይህን በመጠየቃችን ከመኖሪያችን ተፈናቀልን ያሉ ወጣቶችን አነጋግረናል። የአካባቢው የመንግሥት ባለሥልጣናትም የበኩላቸውን ነግረውናል።

ለተጨማሪ መረጃ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

No comments