Ethiopianism

ሰበር ዜና፦ ዛሬ የጋምቤላ ወጣቶች ተቃውሞ እያሰሙ ነው






ዛሬ የጋምቤላ ወጣቶች ስልፍ አርገዋል። የፕሬዝዳንቱ ቢሮ በመሄድ ከስልጣን እንዲወርዱ ተቃውሞ አሰምተዋል ። በሰልፉ ላይ የ1 ሰው ህይወት አልፏል::




ልጁ የተገደለው በልዩ ሀይል ሲሆን የወጣቶቹ ጥያቄ እንደማንኛውም ኢትዮጵያዊ ለውጥ ፈላጊ በመሆናቸው እና በስራ አፈፃፀማቸው ብቁ የሆኑ የአኝዋክ ባለስልጣናትን ለማባረር ደብዳቤ ፅፎ መዝገብ ቤት አስገብቷል።


የክልሉ ፕሬዜዳንት አቶ ጋትሏክ ቱት ከኑዌር ጎሳ ሲሆኑ ትውልዳቸውም ደቡብ ሱዳን ነው በተጨማሪም ዘመዶቻቸውን ወደ ስልጣን በማምጣት ከፍተኛ የሆን ሙስና በመስራት ይታወቃሉ።

ከዚህም የተነሳ የክልሉ ተወላጆች ጥያቄዎችን እያነሱ ይገኛሉ።
















No comments